idx stringlengths 4 7 | country stringclasses 1
value | language stringclasses 1
value | domain stringclasses 5
values | subject stringclasses 9
values | script stringclasses 1
value | regional_feature_v1 stringclasses 4
values | regional_feature_v2 stringclasses 4
values | polycentric float64 0 1 | question stringlengths 26 1.94k | question_en stringlengths 23 2.95k | choices listlengths 4 4 | choices_en listlengths 4 4 | answer stringclasses 4
values |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
am_0 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | C | 0 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: ከሚከተሉት መካከል ኢትዮጵያ አባል ሀገር ያልሆነችበት በየትኛው ድርጅት ነው? | Choose the correct answer: In which of the following organizations is Ethiopia not a member country? | [
"የተመድ",
"የአፍሪካ ህብረት",
"የአፍሪካ አንድነት ድርጅት",
"ምዕራብ አፍሪካ የምጣኔ ሀብት ማህበረሰብ"
] | [
"United Nations",
"African Union",
"Organization of African Unity",
"West African Economic Community"
] | D |
am_1 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | C | 1 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: የአፍሪካውያን ወቅታዊ ችግር ያልሆነው የቱ ነው? | Select the correct answer: Which of the following is not a current issue for Africans? | [
"ድህነት",
"ቅኝ አገዛዝ",
"ኋላ ቀርነት",
"ኤች አይቪ /ኤድስ"
] | [
"Poverty",
"Colonial rule",
"Underdevelopment",
"HIV/AIDS"
] | B |
am_2 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | B | 1 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: ከሚከተሉት የደቡብ አፍሪካ አባል ሀገሮች ውስጥ የታገደው የቱ ነው? | Choose the correct answer: Which of the following Southern African member countries is sanctioned? | [
"አንጎላ",
"ማዳጋስካር",
"ደቡብ አፍሪካ",
"ዚምባብዌ"
] | [
"Angola",
"Madagascar",
"South Africa",
"Zimbabwe"
] | B |
am_3 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | C | 0 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: በናይል ተፋሰስ ላይ ያላት ድርሻ በጣም አነስተኛ ድርሻ ያላት የህብረት አባል ምን ናት? | Select the correct answer: Which member of the association has the smallest share in the Nile River? | [
"ኢትዮጵያ",
"ኡጋንዳ",
"ኤርትራ",
"ብሩንድ"
] | [
"Ethiopia",
"Uganda",
"Eritrea",
"Burundi"
] | C |
am_4 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | C | 0 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: የአፍሪካ አንድነት ድርጅት /አአድ/ የተመሠረተው መቼ ነው? | Select the correct answer: When was the Organization of African Unity (OAU) founded? | [
"ግንቦት 25 1963",
"ሚያውያ 2/1945",
"ግንቦት 10/1928",
"ግንቦት 20/1983"
] | [
"May 25, 1963",
"May 2, 1945",
"May 10, 1928",
"May 20, 1983"
] | A |
am_5 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: ከሚከተሉት ውስጥ ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብት የቱ ነው? | Select the correct answer: Which of the following is a renewable natural resource? | [
"ውሃ",
"ከሰል",
"ነዳጅ ዘይት",
"ሁሉም"
] | [
"Water",
"Coal",
"Petroleum",
"All of the above"
] | A |
am_6 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | C | 0 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: የሀሩር የሳር ምድር የአፍሪካን አህጉር ስንት በመቶው የሚሆነውን የቆዳ ስፋት ይሸፍናል? | Choose the correct answer: What percentage of Africa's land area is covered by the Sahara Desert? | [
"75%",
"50%",
"25%",
"65%"
] | [
"75%",
"50%",
"25%",
"65%"
] | D |
am_7 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: ፈጣን የህዝብ ቁጥር እድገት የሚያስከትለው ተፅዕኖ ምንድን ነው? | Select the correct answer: What is the impact of rapid population growth? | [
"በምግብ አቅርቦት",
"በጤና",
"በትምህርት",
"በሁሉም"
] | [
"On food supply",
"On health",
"On education",
"On all of them"
] | D |
am_8 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: ከመስፈርቶች ሁሉ ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል የሆነው? | Choose the correct answer: Which criterion is suitable and easy to use for all purposes? | [
"ወካይ መስፈርት",
"ሐተታዊ መስፈርት",
"ስዕላዊ መስፈርት",
"ሁሉም መልስ ናቸው"
] | [
"Proxy criterion",
"Hypothetical criterion",
"Pictorial criterion",
"All of the above"
] | C |
am_9 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: ነዳጅ ዘይት የሚገኘው አለት ውስጥ ነው፡፡ | Choose the correct answer: Where is crude oil found? | [
"በልውጥ",
"በቅልጥ",
"በልውጥና በቅልጥ",
"በዝቅጠት"
] | [
"In a reservoir",
"In a layer",
"In both a reservoir and a layer",
"In a depression"
] | D |
am_10 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | C | 0 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: የሜድትራሊያን አየር ንብረት የሚገኘው በየት ነው? | Choose the correct answer: Where can the Mediterranean climate be found? | [
"በሰሜን ምዕራብ አፍሪካ",
"በምስራቅ አፍሪካ",
"በደቡብ ምዕራብ አፍሪካ",
"ሀ ና ሐ መልስ ናቸው"
] | [
"In North West Africa",
"In East Africa",
"In South West Africa",
"Both A and C are correct answers"
] | D |
am_11 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: በውሃ የተሸፈነው የመሬት ገፅ ስንት በመቶው ነው? | Choose the correct answer: What percentage of the Earth's surface is covered by water? | [
"70",
"48",
"29",
"80"
] | [
"70",
"48",
"29",
"80"
] | A |
am_12 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | C | 1 | ትክክለኛውን መልስ ምረጡ: ከሚከተሉት ውስጥ ብርቅየ የዱር እንሰሳ የሆነው የቱ ነው? | Select the correct answer: Which of the following is a wild animal? | [
"ዝሆን",
"አንበሳ",
"ዋሊያ",
"ቀጭኔ"
] | [
"Elephant",
"Lion",
"Giraffe",
"Rabbit"
] | C |
am_1127 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: በአንድ ሀገር ውስጥ በአንድ በተወሰነ ወቅት የሚኖር የሁሉም ሰዎች ቁጥር ማለት ነው? | Select the letter with the correct answer: In a country, what does the total number of all people living at a certain time mean? | [
"የኢኮኖሚ ብዛት",
"የህዝብ ብዛት",
"የትምህርት ብዛት",
"ሁሉም"
] | [
"Economic abundance",
"Population",
"Number of schools",
"All"
] | B |
am_1128 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: ከሚከተሉት ውስጥ ማህበራዊ ተቋማት ያልሆነው የቱ ነው? | Select the letter that holds the correct answer: Which of the following is not a social institution? | [
"ት/ት ቤት",
"ፍርድ ቤት",
"ሆስፒታል",
"መልስ አልተሰጠም"
] | [
"School",
"Court",
"Hospital",
"No answer given"
] | D |
am_1129 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: ከሚከተሉት ውስጥ የመልካም አስተዳደር መገለጫ ያልሆነው የቱ ነው? | Select the letter that holds the correct answer: Which of the following is not a characteristic of good governance? | [
"ተጠያቂነት",
"ኢ-ፍትሀዊነት",
"የህግ-የበላይነት",
"ግልፅነት"
] | [
"Accountability",
"E-transparency",
"Rule of law",
"Transparency"
] | B |
am_1130 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: ከሚከተሉት ውስጥ አደጋ ሊያደርስ የሚችለው የቱ ነው? | Select the letter with the correct answer: Which of the following can cause an accident? | [
"የእሳት አደጋ",
"የእንስሳት ትንኮሳ",
"የመኪና አደጋ",
"ሁሉም"
] | [
"Fire hazard",
"Animal attack",
"Car accident",
"All of the above"
] | D |
am_1131 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: ከሚከተሉት ውስጥ የህፃናት መብት የሆነው የትኛው ነው? | Select the letter with the correct answer: Which of the following is a child's right? | [
"የመማር መብት",
"ስም የማግኘት መብት",
"የአካል ደህንነት መብት",
"ሁሉም"
] | [
"The right to education",
"The right to have a name",
"The right to physical safety",
"All of the above"
] | D |
am_1132 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | C | 1 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: ከሚከተሉት እንስሳት ውስጥ በኢትዮጵያ የማይገኘው የትኛው ነው? | Select the letter with the correct answer: Which of the following animals is not found in Ethiopia? | [
"ዋሊያ",
"ቀይ ቀበሮ",
"ቺንፓንዚ",
"ኒያላ"
] | [
"Walia",
"Red Fox",
"Chimpanzee",
"Nyala"
] | C |
am_1133 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: ከሚከተሉት አንዱ ፈጣን የህዝብ ቁጥር ዕድገት ውጤት ነው? | Select the letter with the correct answer: Which of the following is a result of rapid population growth? | [
"የደን መመናመን",
"የአፈር ለምነት መጨመር",
"የሳር ምድር መስፋፋት",
"የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ"
] | [
"Deforestation",
"Soil fertility depletion",
"Expansion of grasslands",
"Conservation of natural resources"
] | A |
am_1134 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | C | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: በኢትዮጵያ ቅጠለ-ሰፋፊ ዝናባማ ደኖች ከሚገኙባቸው ስፋራዎች ውስጥ ይካተታል? | Select the letter with the correct answer: Which of the following regions in Ethiopia has broad-leaved, humid forests? | [
"ሲዳማ",
"ሐዋሳ",
"ወለጋ",
"አሶሳ"
] | [
"Sidama",
"Hawassa",
"Wollega",
"Asosa"
] | C |
am_1135 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | C | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: የሰሜን ተራራ ብሔራዊ ፓርክ ስፋት ስንት ነው? | Select the letter that has the correct answer: What is the area of Simien Mountains National Park? | [
"279 ስኩዌር ኪ.ሜ",
"179 ስኩዌር ኪ.ሎ",
"300 ስኩዌር ኪ.ሜ",
"ሁሉም"
] | [
"279 square km",
"179 square km",
"300 square km",
"All of the above"
] | B |
am_1136 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | D | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: ከሚከተሉት ውስጥ በዝቅተኛ ምድር የሚገኝ የዛፍ ዝርያ የቱ ነው? | Select the letter containing the correct answer: Which of the following tree species is found at the lowest altitude? | [
"ወይራ",
"ዝግባ",
"ሾላና ዋርካ",
"ጥድ"
] | [
"Weyra",
"Zigba",
"Shola and Warka",
"Tid"
] | C |
am_1137 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: -------------- ደኖች ከለምለም ደኖች ክፍል ይመደባሉ? | Select the letter that contains the correct answer: -------------- are classified under broadleaf trees? | [
"የከፊል በረሀ",
"ሳርማ",
"ቅንብብማ",
"ቅጠለ ሰፋፊ"
] | [
"Deciduous",
"Coniferous",
"Herbaceous",
"Evergreen"
] | C |
am_1138 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: ከሚከተሉት እፅዋቶ ውስጥ የከፊል በረሀ እፅዋት ያልሆነው የቱ ነው? | Select the letter that holds the correct answer: Which of the following plants is not a semi-arid plant? | [
"እሾሀማ ቁጥቋጦዎች",
"ቴምር",
"ወይራና ዝግባ",
"ችፍርጐች"
] | [
"Cacti",
"Tamarisk",
"Acacia and Eucalyptus",
"Aloe"
] | C |
am_1139 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | A | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: የዱር እንስሳት እና እዕዋፍ የሚጠበቁብ ስፍራ -------------- ይባላል? | Select the letter that contains the correct answer: A place where wild animals and plants are preserved is called --------------? | [
"ደን",
"መናኸሪያ",
"በርሀ",
"ከተማ"
] | [
"Forest",
"Sanctuary",
"Desert",
"City"
] | B |
am_1140 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | C | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: ከሚከተሉት ውስጥ የቆርኪ መናኸሪያ የሆነው የቱ ነው? | Select the letter that contains the correct answer: Which of the following is a type of chewing gum? | [
"ያቤሎ",
"ሰንቀሌ",
"ቁኔ-ሙታር",
"ባቢሎ"
] | [
"Yabelo",
"Senkele",
"Qune-Mutar",
"Babillo"
] | B |
am_1141 | Ethiopia | Amharic | Social Science | Geography | geʽez | agnostic | D | 0 | ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ: ከሚከተሉት ውስጥ ጐጂ ልማዳዊ ድርጊት ያልሆነው የቱ ነው? | Select the letter that holds the correct answer: Which of the following is not a customary social practice? | [
"የሴት ልጅ ግርዛት",
"ጠለፋ",
"ስራን በጋራ መስራት",
"ያለዕድሜ ጋብቻ"
] | [
"Female genital mutilation",
"Burial",
"Working together",
"Child marriage"
] | C |
am_13 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | በምንባቡ መሠረት ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ብቻ ምረጥ።
ምንባብ:
ኢትዮጵያ በጣም ብርቅዬናድንቅዬ የሆነ የሰው ሰራሽና የተፈጥሮ መስህቦች የሚጎበኟት ሀገርናት ።ይሁን እንጂ እስከዛሬ ድረስ ከቱሪዝም ልታገኘው የቻለችው ገቢ አፍን ሞልተው የሚናገሩት አይደለም። ከቱሪዝም ገቢ አንጻር እንደ ኬንያ ፣ታንዛኒያ ከመሳሰሉት ጎረቤት ሀገሮች ጋር ስናነጻጽረው በጣም አነስተኛ ሆኖ እናገኘዋለን ። በሰሜን አፍሪካ ከሚገኙ ግብጽ ፣ቱኒዝና አልጄሪያ ጋር ስናወዳደር... | Based on the passage, select the option containing the correct answer to the question presented. Passage: Ethiopia is a country visited for its very impressive and abundant man-made and natural attractions. However, until now, it cannot be said that it has been able to earn substantial revenue from tourism. Compared to... | [
"አስተማማኝ እና ችግር የሌለበት ነው ማለቱ ነው።",
"አጥጋቢ አይደለም ማለቱ ነው።",
"ጥራትና ብቃት ችግር አለበት ማለቱ ነው።",
"ለጎብኚዎች ዋስትና የለውም ማለቱ ነው።"
] | [
"It means it is reliable and without problems.",
"It means it is not significant.",
"It means there are quality and capability issues.",
"It means there is no guarantee for visitors."
] | B |
am_14 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | በምንባቡ መሠረት ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ብቻ ምረጥ።
ምንባብ:
ኢትዮጵያ በጣም ብርቅዬናድንቅዬ የሆነ የሰው ሰራሽና የተፈጥሮ መስህቦች የሚጎበኟት ሀገርናት ።ይሁን እንጂ እስከዛሬ ድረስ ከቱሪዝም ልታገኘው የቻለችው ገቢ አፍን ሞልተው የሚናገሩት አይደለም። ከቱሪዝም ገቢ አንጻር እንደ ኬንያ ፣ታንዛኒያ ከመሳሰሉት ጎረቤት ሀገሮች ጋር ስናነጻጽረው በጣም አነስተኛ ሆኖ እናገኘዋለን ። በሰሜን አፍሪካ ከሚገኙ ግብጽ ፣ቱኒዝና አልጄሪያ ጋር ስናወዳደር... | Based on the reading, choose the option that contains the correct answer to the presented question. Reading: Ethiopia is a country with many attractive man-made and natural tourist sites. However, so far it has not been able to generate significant income from tourism. Compared to neighboring countries like Kenya and T... | [
"ያከማቻሉ ይላል",
"ያስቀምጣሉ ይላል",
"ስራ ላይ ይውላሉ ይላል",
"ያገኛሉ ይላል"
] | [
"It means \"they diminish\"",
"It means \"they establish\"",
"It means \"they actualize\"",
"It means \"they earn\""
] | D |
am_15 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | በምንባቡ መሠረት ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ብቻ ምረጥ።
ምንባብ:
ኢትዮጵያ በጣም ብርቅዬናድንቅዬ የሆነ የሰው ሰራሽና የተፈጥሮ መስህቦች የሚጎበኟት ሀገርናት ።ይሁን እንጂ እስከዛሬ ድረስ ከቱሪዝም ልታገኘው የቻለችው ገቢ አፍን ሞልተው የሚናገሩት አይደለም። ከቱሪዝም ገቢ አንጻር እንደ ኬንያ ፣ታንዛኒያ ከመሳሰሉት ጎረቤት ሀገሮች ጋር ስናነጻጽረው በጣም አነስተኛ ሆኖ እናገኘዋለን ። በሰሜን አፍሪካ ከሚገኙ ግብጽ ፣ቱኒዝና አልጄሪያ ጋር ስናወዳደር... | Based on the reading, select the option that contains the correct answer to the presented question.
Reading:
Ethiopia is a country with numerous stunning natural and man-made attractions. However, to this day, it has not been able to generate a significant income from tourism. Compared to neighboring countries like K... | [
"እንስሳትና አዕዋፍ ናቸው",
"ላሊበላ ና አክሱም ሃውልቶች ናቸው",
"ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ መስህቦች ናቸው",
"ደጋ፣ወይናደጋ ና ቆላ ናቸው"
] | [
"They are animals and birds",
"They are the Lalibela and Axum monuments",
"They are natural and man-made attractions",
"They are teff, coffee, and cola"
] | C |
am_16 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | በምንባቡ መሠረት ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ብቻ ምረጥ።
ምንባብ:
ኢትዮጵያ በጣም ብርቅዬናድንቅዬ የሆነ የሰው ሰራሽና የተፈጥሮ መስህቦች የሚጎበኟት ሀገርናት ።ይሁን እንጂ እስከዛሬ ድረስ ከቱሪዝም ልታገኘው የቻለችው ገቢ አፍን ሞልተው የሚናገሩት አይደለም። ከቱሪዝም ገቢ አንጻር እንደ ኬንያ ፣ታንዛኒያ ከመሳሰሉት ጎረቤት ሀገሮች ጋር ስናነጻጽረው በጣም አነስተኛ ሆኖ እናገኘዋለን ። በሰሜን አፍሪካ ከሚገኙ ግብጽ ፣ቱኒዝና አልጄሪያ ጋር ስናወዳደር... | Based on the passage, select only the option containing the correct answer to the presented question.
Passage:
Ethiopia is a country rich in both man-made and natural attractions. However, as of today, it cannot be said that the income it can gain from tourism is substantial. Compared to neighboring countries like Ke... | [
"ተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ሃብቶችን ነው",
"ከቱሪዝም የሚገኘውን አነስተኛ ገቢ ነው",
"የቱሪስት መስህቦችን ነው",
"የቱሪዝም ኢንደስትሪ አቋምን ነው"
] | [
"Natural and man-made assets",
"The low income from tourism",
"Tourist attractions",
"The state of the tourism industry"
] | B |
am_17 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ቀጥሎ ከተዘረዘሩት ቃላት በፍች ልዩ የሆነው የቱ ነው? | For the following question, choose the option that contains the correct answer: Which of the following words is distinct in meaning? | [
"እንደ ነገሩ",
"ለይስሙላ",
"ለቁም ነገር",
"ለማስመሰል"
] | [
"As usual",
"For everyone",
"For a stand-alone matter",
"For illustration"
] | C |
am_18 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ስለ አንቀፅ ከተዘረዘሩት ውስጥ ስህተት የሆነው የቱ ነው? | For the following question, choose the option that contains the correct answer: Which of the listed statements about a paragraph is incorrect? | [
"የሃሳብ ዝምድና ያላቸውን አረፍተ ነገሮች ይይዛል።",
"ከአንድ በላይ ነጠላ ሃሳቦች ይይዛል።",
"አነስተኛ የድርሰት ክፍል ነው።",
"አንድ ነጠላ ሃሳብ ብቻ ይይዛል።"
] | [
"It contains sentences with thematic coherence.",
"It contains more than one main idea.",
"It is a minor part of composition.",
"It contains only one main idea."
] | B |
am_19 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ከቀረቡት አማራጮች ውስጥ ለተጸውዖ ስም ምሳሌ ሊሆን የሚችለው ______ነው። | For the following question, choose the option that contains the correct answer: Among the given choices, the one that can be an example of a common noun is ______. | [
"ተራራ",
"ወንድ",
"መምህር",
"ኬንያ"
] | [
"Mountain",
"Man",
"Teacher",
"Kenya"
] | D |
am_20 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: በጫካ ውስጥ በርካታ እንስሳት ይኖራሉ። የተሰመረበት ቃል _____ነው። | Select the option containing the correct answer for the following question: Many animals live in the jungle. The term that describes this is _____. | [
"የተጸውዖ ስም",
"የወል ስም",
"የነገር ስም",
"የረቂቅ ስም"
] | [
"a collective noun",
"a proper noun",
"a common noun",
"an abstract noun"
] | B |
am_21 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ከተዘረዘሩት ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም የያዘውን ፊደል በመምረጥ መልሱ። | Select the choice that contains the correct answer for the following question: Choose the letter that has the same meaning as the listed words. | [
"አያሌ",
"ጥቂት",
"ብዙ",
"እና C መልስ ናቸው"
] | [
"Rare",
"Few",
"Many",
"And the answer is C"
] | D |
am_22 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ማነፅ________ | For the following question, choose the option that contains the correct answer: Define________ | [
"ማቃናት",
"መግራት",
"ማስተካከል",
"ሁሉም መልስ ነው"
] | [
"to clean",
"to refuse",
"to correct",
"All of the above"
] | D |
am_23 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: አለመ________ | Select the option that contains the correct answer for the following question: not to ________ | [
"ጎዳ",
"አነጣጠረ",
"ቀመቀመ",
"ዘረዘረ"
] | [
"harm",
"wobble",
"sit",
"list"
] | B |
am_24 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ተግዳሮት _______ | Select the choice that contains the correct answer for the following question: Challenge _______ | [
"ችግር",
"ደከመ",
"ፈራ",
"አረጀ"
] | [
"Problem",
"Tired",
"Afraid",
"Aged"
] | A |
am_25 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ሆይ! ይላል ገበሬ፣
ሆይ! ይላል ገበሬ፣
ድብ እያፈረሰ በሽልማ በሬ፣
በርዬ በርዬ አንተን የቻለ ሰው፣
ቶሎ ቶሎ ብለህ አንጀቴን አርሰው።
ይህ ቃላዊ ግጥም በ_______ጊዜ የሚገጠም ነው። | For the following question, select the choice that contains the correct answer: Hey! says the farmer, Hey! says the farmer, A bear is tearing up the prize ox, Come, come quickly, you who can, Save my stomach. This poem is recited during ______ time. | [
"በእርሻ",
"በለቅሶ",
"በሰርግ",
"ሁሉም"
] | [
"Farming",
"Funeral",
"Wedding",
"All of the above"
] | A |
am_26 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: "ወይም" የሚለው ቃል በመተካት የሚያገለግለው ስርዓት ነጥብ የቱ ነው? | For the following question, select the option that contains the correct answer: Which punctuation mark is used to denote 'or'? | [
"/",
"( )",
"፤",
"<<>>"
] | [
"/",
"( )",
"፤",
"<<>>"
] | B |
am_27 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ወፍጮው ስለ ተበላሸ ጤፉን ሸረከተው የተሰመረበት ቃል ፍች_______ነው። | For the following question, choose the option that contains the correct answer: The term that describes Tefu's action of breaking the mortar after it was damaged is _____. | [
"ከካው",
"አደቀቀው",
"ፈጨው",
"ተረተረው"
] | [
"to crush",
"to abandon",
"to grind",
"to narrate"
] | A |
am_28 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: በበጋ እረስ ቢሉት ፀሐይ ፈራ፣
በሐምሌ እረስ ቢሉት ዝናብ ፈራ፣
ልጁ እንጀራ ቢለው በጅብ አስፈራራዉ።
የሚለው ቃላዊ ግጥም ለምን አይነት ሰው የሚገጠም ይመስላችኋል። | For the following question, select the option that holds the correct answer: In summer, when they say 'plow,' the sun was feared; in July, when they say 'plow,' the rain was feared; when the child asked for bread, the fox frightened him. What type of person does this proverb seem to refer to? | [
"ለታታሪ ገበሬ",
"ለብልጥ ገበሬ",
"ለሞኝ ገበሬ",
"ለሰነፍ ገበሬ"
] | [
"For a timid farmer",
"For a clever farmer",
"For a foolish farmer",
"For a lazy farmer"
] | D |
am_29 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ከሚከተሉት አንዱ ከጊዜ ተውሳከ ግስ አይመደብም። | Choose the option that contains the correct answer for the following question: Which of the following is not classified as a time-related verb? | [
"ዛሬ",
"አሁን",
"ነገ",
"ቢሆንም"
] | [
"Today",
"Now",
"Tomorrow",
"However"
] | D |
am_30 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ሰዎች የምድርን ዓለም በሚሰናበቱበት ጊዜ በወዳጅ ዘመድ የሚዜም ቃላዊ ግጥም ______ይባላል። | Select the option containing the correct answer for the following question: What is the poetic term used to describe people celebrating the world's beauty in camaraderie? | [
"የእንጉርጉሮ",
"የሙሾ",
"የልመና",
"የልጅ ማባበያ"
] | [
"Elegy",
"Ode",
"Lament",
"Nursery Rhyme"
] | B |
am_31 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ፋጡማ በሁለተኛ ዲግሪ ተመረቀች። በሚለው አረፍተ ነገር ውስጥ የድርጊት ጊዜው _______ነው። | For the following question, choose the option that contains the correct answer: Fatuma graduated with a second degree. In the phrase, the verb tense is _______. | [
"የአሁን",
"የትንቢት",
"የኃላፊ",
"ሁሉም"
] | [
"Present",
"Future",
"Past",
"All"
] | C |
am_32 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ከሚከተሉት ቃላት መካከል ቅድመ ግንድ ቅጥያ ያለው ቃል የትኛው ነው? | Select the option that contains the correct answer to the following question: Which of the following words has a prefix? | [
"ክንፍ",
"ከተራራ",
"ሐሰት",
"መሬት"
] | [
"Wing",
"Mountain",
"Lie",
"Earth"
] | B |
am_33 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: አንድ ቃል በቀጥተኛ ከሚኖረው ፍች ባሻገር የሚሰጠው ሚስጥራዊ ፍች______ፍች ይባላል። | For the following question, choose the option that holds the correct answer: A word that is given a secret meaning beyond its literal meaning is called a ______ meaning. | [
"እማሬያዊ",
"ፍካሬያዊ",
"መዝገበ ቃላዊ",
"ቀጥተኛ"
] | [
"metaphorical",
"figurative",
"lexical",
"literal"
] | B |
am_34 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ለምለም ቆቅ ናት። በሚለው አረፍተ ነገር ውስጥ የተሰመረበት ቃል ፍካሬያዊ ፍች ________ነው። | Following the given question, choose the option that contains the correct answer: In the sentence 'Lemlem is a chatterbox,' the word used metaphorically is ________. | [
"ንቁ",
"ሰነፍ",
"አእዋፍ",
"ፈሪ"
] | [
"awake",
"lazy",
"intelligent",
"timid"
] | A |
am_35 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: አለሚቱ ከትላንት ወዲያ ከድሬዳዋ መጥታለች አሉ። ይህ አረፍተ ነገር በየትኛው ጊዜ የተገለፀ ነዉ? | Select the option that contains the correct answer for the following question: They said Alemitu came straight from Dire Dawa yesterday. At what time is this sentence expressed? | [
"ስለ ወደፊት",
"ስለ አሁን",
"ስለ አለፈው",
"ጊዜን አይጠቅስም"
] | [
"About the future",
"About the present",
"About the past",
"It does not specify time"
] | C |
am_36 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ከሚከተሉት ቃላት መካከል ድህረ ግንድ ቅጥያ ያለው ቃል የትኛው ነው? | Select the option that contains the correct answer for the following question: Which of the following words has a suffix? | [
"እህት",
"ስምንት",
"መፅሐፎች",
"ትምህርት ቤት"
] | [
"Sister",
"Eight",
"Books",
"School"
] | C |
am_37 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ድሎት _______ | Select the option that contains the correct answer for the following question: Dilot _______ | [
"ምቶት",
"ሃብት",
"ጨጓራ",
"ጉበት"
] | [
"mitot",
"habt",
"cheguara",
"gubet"
] | A |
am_38 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ሙስና ______ | For the following question, choose the option that contains the correct answer: Rust ______ | [
"ግልግል",
"ቅሚያ",
"ዝርፊያ",
"ጉቦኛ"
] | [
"Corrosion",
"Mold",
"Decay",
"Rust"
] | D |
am_39 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: "ፈዛዛ ደብተሩን ያሰርቃል።" በሚለው አረፍተ ነገር ውስጥ ለተሰመረበት ቃል ተቃራኒው የቱ ነው? | Select the choice that contains the correct answer for the following question: What is the antonym of the word emphasized in the phrase 'Fəzazazā dəbətərun yasərqāl'? | [
"ብርቱ",
"ደካማ",
"ንቁ",
"ንዝላል"
] | [
"Strong",
"Weak",
"Alert",
"Lazy"
] | C |
am_40 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ________መፅሐፍ ማንበብ የዕለት ከዕለት ስራው ነው። | For the following question, select the option that contains the correct answer: ________ reading a book is a daily activity. | [
"እኔ",
"እሷ",
"እሱ",
"እነሱ"
] | [
"I",
"She",
"He",
"They"
] | C |
am_41 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ________እና ________ተባብረው ቢሰሩ ኑሯቸውን ማሸነፍ ይችላሉ። | Choose the option that contains the correct answer to the following question: ________ and ________ can work together to overcome their challenges. | [
"እሷ /እሱ",
"አንተ /እኔ",
"እሷ /አንተ",
"እነሱ /እናንተ"
] | [
"She / He",
"You / I",
"She / You",
"They / You"
] | A |
am_42 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ሰው ከተሰማራ እንደየስሜቱ በዋለበት ስፍራ አይቀርም ማፍራቱ የተባለው ________አይደለም። | For the following question, choose the option that contains the correct answer: The saying 'A person doesn't stay in a place once he is disgraced according to his reputation' is not ________. | [
"ስለዚህ",
"ቢሆንም",
"ያለምክንያት",
"ነገር ግን"
] | [
"therefore",
"however",
"without reason",
"but"
] | C |
am_43 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ቢንያም የአቶ ተመስገን የበኩር ልጅ ነው። የተሰመረበት ቃል አውዳዊ ፍች የሚገልጸው የትኛው ነው? | For the following question, choose the option that contains the correct answer: Binyam is the firstborn son of Mr. Temesgen. Which phrase describes this position? | [
"የስስት",
"የመከላከል",
"የመጀመሪያ",
"የመጨረሻ"
] | [
"Of six",
"Of defense",
"Of the first",
"Of the last"
] | C |
am_44 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ስለ እዝባር ትክክል የሆነው የቱ ነው? | Select the option that contains the correct answer for the following question: Which of the following is true about punctuation? | [
"ቃልን ከቃል ይለያል",
"ቀን እና ዓመተ ምህረት ለመለየት ይጠቅማል",
"ቃልን ከቃል ለማያያዝ ያገለግላል",
"የአረፍተ ነገር ወቋጫ በመሆን ያገለግላል።"
] | [
"It differentiates one word from another.",
"It is used to distinguish between date and year.",
"It helps to not distinguish between words.",
"It serves as a clause separator."
] | B |
am_45 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: አበበ የገዛው በሬ ነጭ ነው። የተሰመረበት ቃል የቃል ክፍሉ _______ነው። | For the following question, choose the option that contains the correct answer: The ox that Abebe bought is white. The word describing it is a _______. | [
"ስም",
"ቅፅል",
"ተውሳከ ግስ",
"ግስ"
] | [
"noun",
"adjective",
"adverb",
"verb"
] | B |
am_46 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ከግለሰብ ወደ ግለሰብ የሚፃፍ የደብዳቤ አይነት ምን ይባላል? | For the following question, select the choice that holds the correct answer from the given options: What is the type of letter called that is written from one individual to another? | [
"የመስሪያ ቤት ደብዳቤ",
"የግል ደብዳቤ",
"የማመልከቻ ደብዳቤ",
"የማስታወቂያ ፅሁፍ"
] | [
"Office letter",
"Personal letter",
"Application letter",
"Notice writing"
] | B |
am_47 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ቀጥሎ ከተዘረዘሩት አረፍተ ነገሮች መካከል ነጠላ አረፍተ ነገር የትኛው ነው? | For the following question, select the option that contains the correct answer: Which of the following sentences is a simple sentence? | [
"ሀና እና ፋጡማ ትረካ ይወዳሉ።",
"ናትናኤል ያነበበውን መፅሐፍ ለወንድሙ መለሰለት።",
"ሰውን ያለስራ መጉዳት ህሊናን ያደማል።",
"መምህራኖቻችን በስነ-ምግባራቸው የተመሰገኑ ናቸው።"
] | [
"Hana and Fatuma like stories.",
"Nathaniel returned the book he was reading to his brother.",
"Harming someone without cause damages the conscience.",
"Our teachers are renowned for their ethics."
] | A |
am_48 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ልጆቻቸውን በሚለው ቃል ውስጥ ነፃ ምዕላድ የሆነው የቱ ነው? | From the given options for the following question, select the option that contains the correct answer: In the expression 'children', which part is the free morpheme? | [
"ልጆች-ኣችን",
"ልጅ",
"ኣቸው-ን",
"-ኦች"
] | [
"children-our",
"child",
"their-them",
"-ren"
] | B |
am_49 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ሴትነት በሚለው ቃል ውስጥ ነፃ ምዕላድ የሆነው የቱ ነው? | For the following question, select the option that contains the correct answer: Which part of the word 'ሴትነት' (womanhood) is a free morpheme? | [
"ሴት",
"ሴቶችን",
"ነት",
"ሴቶቻችን"
] | [
"ሴት",
"ሴቶችን",
"ነት",
"ሴቶቻችን"
] | A |
am_50 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: የራስ የህይወት ታሪክ የሚባለው አንድ ሰው በህይወት እያለ የራሱን የህይወት ታሪክ____ሲፅፍ ነው። | For the following question, select the option that holds the correct answer: The term 'autobiography' refers to a person writing their own life history while they are alive. | [
"ቤተሰቦቹ ሲፅፉለት",
"እራሱ ሲፅፈው",
"ጓደኞቹ ሲፅፉለት",
"መልስ የለውም"
] | [
"Their family writes it for them",
"They write it themselves",
"Their friends write it for them",
"There is no answer"
] | B |
am_51 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: በመጥበቅ እና በማላላት ሲነገር ሁለት የተለያዩ ትርጉም የማይሰጠው ቃል የቱ ነው። | For the following question, choose the option that contains the correct answer: Which word does not give two different meanings when spoken quickly or slowly? | [
"ሰባ",
"አያት",
"ስም",
"ገና"
] | [
"Seba",
"Ayat",
"Sim",
"Gena"
] | C |
am_52 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ቀጥሎ ለቀረበው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን አማራጭ ምረጥ።: ከሚከተሉት አማራጮች መካከል የክርክር አቀራረብ መመሪያ የሆነው_________ነው። | For the following question, select the option that contains the correct answer: Among the following choices, the guideline for debate is_________. | [
"ርዕስ መምረጥ",
"አድማጮችን ማመስገን",
"መረጃ መሰብሰብ",
"ልምምድ ማድረግ"
] | [
"Choosing a topic",
"Thanking the participants",
"Collecting information",
"Practicing"
] | B |
am_138 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ከሚከተሉት ዉስጥ የወል ስም የሆነዉ የቱ ነዉ? | For the following questions, choose the option that contains the correct answer: Which of the following is a proper noun? | [
"አልማዝ",
"አባይ",
"ወታደር",
"ሁሉም"
] | [
"Almaz",
"Abay",
"Soldier",
"All of the above"
] | C |
am_139 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ከሚከተሉት ዉስጥ የተፀዉኦ ስም የሆነዉ የቱ ነዉ? | Select the option that contains the correct answer for the following questions: Which one among the following is a proper noun? | [
"ከበደ",
"ተማሪ",
"ፖሊስ",
"ወታደር"
] | [
"Kebede",
"Student",
"Police",
"Soldier"
] | A |
am_140 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ጠረገ ብሎ አስጠረገ ካለ ጠራ ብሎ _______ ይላል፡፡ | Select the letter that contains the correct answer for the following questions: After saying 'cleaned up', what would be said for 'called up'? | [
"ተጣራ",
"ጠራ",
"አስጠራ",
"አስጠራራ"
] | [
"was called up",
"called",
"caused to be called",
"caused to be called up"
] | C |
am_141 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: አየለች በቀጠሮዋ ሰአት ፍርድ ቤት ደረሰች ፡፡ ደረሰች የሚለው ቃል አዉዳዊ ፍች የሆነዉ | For the following questions, select the choice that contains the correct answer: Ayalech arrived at the court at her appointed time. The word 'arrived' is synonymous with | [
"ፃፈች",
"ተገኘች",
"ወጣች",
"ሀ ና ለ"
] | [
"wrote",
"found",
"left",
"A and B"
] | B |
am_142 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: አለሙ ግርግዳዉ ላይ በተሰቀለዉ ፎቶ አይኑን ጣል አደረገ፡፡ አይኑን ጣል የሚለው ቃል አዉዳዊ ፍች | Select the option that contains the correct answer to the following question: Alemu glanced at the photo hanging on the wall. The phrase 'glanced at' is an idiomatic expression meaning | [
"አየ",
"ተመለከተ",
"አፈጠጠ",
"ሀ ና ለ"
] | [
"looked at",
"examined",
"stared",
"A and B"
] | D |
am_143 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: የሀሳብ ዝምድና ያላቸዉን ቃላት ለመለየት የምንጠቀምበት ስርዓተ ነጥብ የሆነዉ የቱ ነዉ? | For the following questions, choose the option that holds the correct answer: Which is the punctuation system we use to identify words with conceptual connections? | [
"፤",
"፣",
"¡",
"መልስ የለም"
] | [
"፤",
"፣",
"¡",
"No answer"
] | B |
am_144 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ማሾፍን ለመግለፅ የምንጠቀምበት ስርዓተ ነጥብ የሆነዉ ቱ ነዉ? | Select the option containing the correct answer for the following question: Which is the punctuation mark used to describe a list? | [
"፤",
"፣",
"¡",
"ሁሉም"
] | [
"፤",
"፣",
"¡",
"All of the above"
] | C |
am_145 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: በታሪኩ ዉስጥ ድርጊት የሚፈፅሙ ሰዎች ወይም እንስሳት ምን ይባላሉ? | For the following questions, choose the option that contains the correct answer: What are individuals or animals that perform actions called in history? | [
"መቼት",
"ገፀባህሪ",
"ድርጊት",
"ዉጤት"
] | [
"Agents",
"Characters",
"Actions",
"Outcomes"
] | B |
am_146 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ድርጊቱ ተፈፀመበት ጊዜና ቦታ ምን ይባላል? | Select the option that contains the correct answer for the following questions: What is the term for the time and place at which the action occurred? | [
"መቼት",
"ገፀባህሪ",
"ዉጤት",
"ድርጊት"
] | [
"When",
"Setting",
"Outcome",
"Action"
] | A |
am_147 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: በገፀባህሪያቱ መካከል የተፈጠረዉ ችግር መፍትሔ ሲያገኝ ምን ይባላል? | Select the choice that holds the correct answer for the following questions: What is it called when a problem is solved among its components? | [
"መቼት",
"ድርጊት",
"ዉጤት",
"ልቀት"
] | [
"Solution",
"Action",
"Outcome",
"Release"
] | C |
am_148 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ’’ተቆርቋሪነቱን ‘’ለሚለዉ ቃል ቅጥያዉ የቱ ነዉ? | For the following questions, choose the option that contains the correct answer: Which is the suffix for the word 'ተቆርቋሪነቱን'? | [
"ቱን",
"ኡን",
"ነት ኡ ን",
"ነት ኡ"
] | [
"tun",
"un",
"net u n",
"net u"
] | C |
am_149 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ’’ልጆቻቸዉን ‘’ለሚለዉ ቃል ቅጥያ የቱ ነዉ? | For the following question, select the word containing the suffix: ''ልጆቻቸዉን''? | [
"ኦች አቸዉ ን",
"አቸዉ",
"ኦች አቸዉ",
"ሁሉም"
] | [
"ኦች አቸዉ ን",
"አቸዉ",
"ኦች አቸዉ",
"All"
] | A |
am_150 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ዉጫዊ ብለን ዉስጣዊ ካልን ያናጋል ብለን _______ እንላለን፡፡ | For the following questions, choose the option that contains the correct answer: We say "outerly says innerly _______." | [
"ያፈናቅላል",
"ያረጋጋል",
"ያምሳል",
"መልስ የለም"
] | [
"contradicts",
"confirms",
"accuses",
"no answer"
] | B |
am_151 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ጽዱ ለሚለዉ ቃል ተመሳሳይ ፍች ያልሆነዉ የቱ ነዉ? | For the following questions, select the option that contains the correct answer: Which word is not a synonym for 'clean'? | [
"የፀዳ",
"የተዋበ",
"ንጹህ",
"ሁሉም"
] | [
"Washed",
"Beautiful",
"Pure",
"All of the above"
] | B |
am_152 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: የግጥም አንድ መስመር ምን ይባላል? | Select the option that contains the correct answer to the following question: What is one line of a poem called? | [
"ሀረግ",
"ስንኝ",
"አንጓ",
"ሁሉም"
] | [
"Verse",
"Stanza",
"Line",
"All of the above"
] | B |
am_153 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ስለ አንድ ሀሳብ የሚያወራ የስንኞች ስብስብ ምን ይባላል? | For the following questions, select the option that contains the correct answer: What is the term for a collection of sentences that narrate a concept? | [
"ሀረግ",
"ስንኝ",
"አንጓ",
"መልስ የለም"
] | [
"Paragraph",
"Sentence",
"Narrative",
"No answer"
] | C |
am_154 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ’’ዘመን የማይሽረዉ‘’ ለሚለዉ ቃል ተመሳሳይ ፍች የሆነዉ? | For the following questions, choose the option that contains the correct answer: Which word is synonymous with 'unchanging era'? | [
"ጊዜ የሌለዉ",
"ዘመን መለወጫ",
"የማይለወጥ",
"ሁሉም"
] | [
"Timeless",
"Era of change",
"Unchangeable",
"All"
] | C |
am_155 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ከሚከተሉት ዉስጥ ድርብ ቃል ያልሆነዉ የቱ ነዉ? | Select the option with the correct answer for the following questions: Which of the following is not a compound word? | [
"ሥነ ዜጋ",
"ልቦለድ",
"አገርበቀል",
"ሰፊ ቤት"
] | [
"Citizenry",
"Heartfelt",
"Patriotism",
"Mansion"
] | D |
am_156 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: የእዝባር(/) አገልግሎት ምንድን ነዉ? | Select the option that contains the correct answer for the following questions: What is the purpose of the slash (/) service? | [
"ድርብ ቃልን ለማሳጠር",
"ቀን፤ ወርንና ዓመተምህረትን ለመለየት",
"የደብዳቤ ቁጥርን ለመለየት",
"ሁሉም"
] | [
"To shorten a word",
"To distinguish the day, month, and calendar year",
"To identify a letter number",
"All of the above"
] | D |
am_157 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ’’አጋፋሪ‘’ ለሚለዉ ቃል ተመሳሳይ ፍች የሆነዉ የቱ ነዉ? | For the following questions, choose the option that contains the correct answer: Which word is synonymous with 'agafari'? | [
"አገልጋይ",
"አስተናጋጅ",
"የቤት ልጅ",
"መልስ ለም"
] | [
"Servant",
"Host",
"House child",
"Reply"
] | B |
am_158 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ’’ዋዜማ‘’ ለሚለዉ ቃል ተመሳሳይ ፍች የሆነዉ የቱ ነዉ? | For the following questions, select the option that contains the correct answer: Which is the synonym for the word 'Wazema'? | [
"የበአል ቀን",
"ከበአል በኋላ",
"ከበአል ቀን ቀድሞ ሚገኝ ቀን",
"መልስ የለም"
] | [
"Holiday",
"After the holiday",
"The day before the holiday",
"No answer"
] | C |
am_159 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ከጓደኞቸ ጋር _______ ፡፡ ዓ.ነገሩን የሚያሟላዉ ቃል | Select the choice that contains the correct answer to the following question: With their friends _______. A word that completes the sentence | [
"መጣን",
"መጣችሁ",
"መጡ",
"ሁሉም"
] | [
"we came",
"you came",
"they came",
"everyone"
] | A |
am_160 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: በመስሪያ ቤት ደብዳቤ ላይ ያለ በግል ደብዳቤ ላይ የሌለ የቱ ነዉ? | Select the option that contains the correct answer for the following question: What is found on an office letter that is not on a personal letter? | [
"ሰላምታ",
"ቁጥር",
"ቀን",
"ሁሉም"
] | [
"Salutation",
"Number",
"Date",
"All"
] | B |
am_161 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 1 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: በደቦ መስራት የመተጋገዝ ባህልን ያዳብራል፡፡ የመተጋገዝ የሚለው ቃል አዉዳዊ ፍች | Select the option that contains the correct answer for the following question: Practicing cooperation eliminates the culture of competition. Which word means competition? | [
"መረዳዳት",
"አብሮ የመኖር",
"የማዘን",
"የመማር"
] | [
"Criticism",
"Coexistence",
"Planning",
"Learning"
] | A |
am_162 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: የይዘት(.) አገልግሎት የሆነዉ የቱ ነዉ? | Choose the option that contains the correct answer for the following question: Which one is a content(.) service? | [
"ብርና ሳንቲምን ለመለየት",
"ቀልን ለማሳጠር",
"ሰአትና ደቂቃን ለመለየት",
"ሀ ና ለ"
] | [
"To distinguish between Birr and Santim",
"To perform multiplication",
"To distinguish between hours and minutes",
"Ha and Le"
] | D |
am_163 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ከሚከተሉት ቃላት የጥቅል ስም የሆነዉ የቱ ነዉ? | For the following questions, choose the option that contains the correct answer: Which of the following words is a collective noun? | [
"ላም",
"ግመል",
"አራዊት",
"ዉሻ"
] | [
"Cow",
"Camel",
"Animals",
"Dog"
] | C |
am_164 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ብረት ብለን ምጣድ ካልን እንጀራ ብለን _______ እንላለን፡፡ | Select the option that contains the correct answer for the following question: When we say 'iron', we say 'bread' as _______. | [
"እናት",
"አባት",
"ሀ ና ለ",
"መልስ የለም"
] | [
"mother",
"father",
"A and B",
"No answer"
] | C |
am_165 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ሀዘን ብሎ ደስታ ካለ ሸካራ ብሎ _______ ይላል፡፡ በክፍት ቦታዉ መግባት ያለበት ቃል፡፡ | Select the word from the following questions that holds the correct answer: If joy follows sadness, what follows _______ when entering an open space? | [
"ጠንካራ",
"ከርዳዳ",
"ጎርባጣ",
"ለስላሳ"
] | [
"strong",
"weak",
"thin",
"slippery"
] | D |
am_166 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ሲሰደዱ ለሚለዉ ቃል ተቃራኒ ፍች የሆነዉ የቱ ነዉ? | Select the option that contains the correct answer: What is the antonym of the word 'ሲሰደዱ'? | [
"ሲጠፋ",
"ሲመለሱ",
"ሲሔዱ",
"ሁሉም"
] | [
"When it is destroyed",
"When it returns",
"When it goes",
"All of the above"
] | B |
am_167 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: የአጥቢያ ኮከብ ብለን ፈርቀዳጅ ካልን ተጣመረ ብለን _______ እንላለን፡፡ | For the following questions, select the choice that holds the correct answer: When we say an asteroid collided with a spacecraft, we say _______. | [
"ሄደ",
"ተለያዬ",
"ተቆራኘ",
"መልስ የለም"
] | [
"went",
"separated",
"collided",
"no answer"
] | C |
am_168 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | A | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ድል ለሚለዉ ቃል ተቃራኒ ፍች የሆነዉ የቱ ነዉ? | Choose the letter that contains the correct answer for the following questions: What is the antonym of the word 'victory'? | [
"አሸናፊነት",
"ቀዳሚ",
"መታ",
"ሽንፈት"
] | [
"Defeat",
"Leader",
"Hit",
"Success"
] | D |
am_169 | Ethiopia | Amharic | Humanities | Language | geʽez | culture | D | 0 | ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘዉን ሆሄ ምረጡ፡፡: ’’ያላሰለሰ’’ ብሎ ያላቋረጠ ካለ አርአያ ብሎ _______ ይላል፡፡ | For the following questions, select the option that contains the correct answer: It is said "unchanged" instead of "unclosed" ________. | [
"ምሳሌ",
"ማዕረግ",
"ተመስጋኝ",
"ታታሪ"
] | [
"Example",
"Paragraph",
"Grateful",
"Wait"
] | A |
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 1,999